Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 12:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ከታመኑ ሰዎችም ቋንቋን ያርቃል፥ የሽማግሌዎችንም ማስተዋል ይወስድባቸዋል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 የታመኑ መካሪዎችን ቋንቋ ያሳጣል፤ የሽማግሌዎችንም ማስተዋል ይወስዳል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 የታመኑትን ሰዎች ዝም ያሰኛቸዋል፤ ከሽማግሌዎችም አስተዋይነትን ይነሣል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ከታ​መኑ ሰዎ​ችም ቋን​ቋን ይለ​ው​ጣል፤ የሽ​ማ​ግ​ሌ​ዎ​ች​ንም ምክር ያው​ቃል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ከታመኑ ሰዎችም ቋንቋን ያርቃል፥ የሽማግሌዎችንም ማስተዋል ይወስድባቸዋል።

参见章节 复制




ኢዮብ 12:20
8 交叉引用  

ከምድር አሕዛብ አለቆች ዘንድ ማስተዋልን ያስወግዳል፥ መንገድም በሌለበት በረሃ ያቅበዘብዛቸዋል።


ልባቸውም እንዳያስተውል ከልክለኸዋል፥ ስለዚህ ከፍ ከፍ አታደርጋቸውም።


በዕድሜ ያረጁ የግድ ጠቢባን አይደሉም፥ ሽማግሌዎችም የግድ ፍርድን አያስተውሉም።


እግዚአብሔር ጥበብን ነሥቷታልና፥ ማስተዋልንም አላደላትምና።


የጻድቅ ከንፈሮች ብዙ ሰዎችን ይመግባሉ፥ አላዋቂዎች ግን ከማስተዋል ጉድለት የተነሣ ይሞታሉ።


የእውነት ከንፈር ለዘለዓለም ትቆማለች፥ ውሸተኛ ምላስ ግን ለቅጽበት ነው።


ውሸተኛ ከንፈር በጌታ ዘንድ አስጸያፊ ነው፥ እውነትን የሚያደርጉ ግን በእርሱ ዘንድ የተወደዱ ናቸው።


跟着我们:

广告


广告