ኢዮብ 12:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጥበብ በሽምግልና፥ ማስተዋል በረጅም ዕድሜ ይገኛሉ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ጥበብ ያለው በአረጋውያን ዘንድ አይደለምን? ማስተዋልስ ረዥም ዕድሜ ባላቸው ዘንድ አይገኝምን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “ጥበብ በሽምግልና፥ ማስተዋልም በዕድሜ መርዘም ይገኛሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በረዥም ዘመን ጥበብ፥ በመኖር ብዛትም ዕውቀት ይገኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 በሽምግልና ጊዜ ጥበብ፥ በዘመንስ ርዝመት ማስተዋል ይገኛል። 参见章节 |