ኢዮብ 10:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ታዲያ ክፋቴን የምትከታተለው፥ ኃጢአቴንም የምትመረምረው ለምንድን ነው? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ታዲያ፣ በደልን የምትፈላልግብኝ፣ ኀጢአቴንም የምትከታተለው ለምንድን ነው? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የእኔን በደል የምትመለከት፥ ኃጢአቴንም የምትከታተለው፥ ለምንድን ነው? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ክፋቴን ትፈላለግ ዘንድ፥ ኀጢኣቴንም ትመረምር ዘንድ፥ 参见章节 |