Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 1:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችም ነበሩት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 እርሱም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ነበሩት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችም ነበሩት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ሰባ​ትም ወን​ዶች፥ ሦስ​ትም ሴቶች ልጆች ነበ​ሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 ሰባትም ወንዶች ሦስትም ሴቶች ልጆች ተወልደውለት ነበር።

参见章节 复制




ኢዮብ 1:2
8 交叉引用  

“ዝም በሉ፥ እናገርም ዘንድ ተዉኝ፥ የፈለገ ነገር ይምጣብኝ።


ኢዮብም ስለ ወዳጆቹ ሲጸልይ ጌታ ምርኮውን መለሰለት፥ ጌታ ቀድሞ በነበረው ፋንታ በሁለት እጥፍ አሳድጎ ለኢዮብ ሰጠው።


ጌታም ከፊተኛው ይልቅ የኋለኛውን ለኢዮብ ባረከ፥ ዐሥራ አራት ሺህም በጎች፥ ስድስት ሺህም ግመሎች፥ አንድ ሺህም ጥማድ በሬዎች፥ አንድ ሺህም እንስት አህዮች ነበሩት።


ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሆኑለት።


ባረካቸውም እጅግም በዙ፥ እንስሶቻቸውንም አላሳነሰባቸውም።


ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ናት፥ ልጆችህ በማዕድህ ዙሪያ እንደ ወይራ ቡቃያ ናቸው።


跟着我们:

广告


广告