Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኤርምያስ 42:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 እናንተ ግን፦ በዚህች ምድር አንቀመጥም ብትሉ የአምላካችሁንም የጌታን ድምፅ ባትሰሙ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 “እናንተ ግን፤ ‘በዚህች ምድር አንቀመጥም’ ብትሉና አምላካችሁን እግዚአብሔርን ባትታዘዙ፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 “ነገር ግን እናንተ ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር ባለመታዘዝ በዚህች ምድር አንቀመጥም ብትሉ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 “እና​ንተ ግን በዚች ምድር አን​ቀ​መ​ጥም ብትሉ፥ የአ​ም​ላ​ካ​ች​ሁ​ንም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ባት​ሰሙ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 እናንተ ግን፦ በዚህች ምድር አንቀመጥም ብትሉ የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃል ባትሰሙ፥

参见章节 复制




ኤርምያስ 42:13
3 交叉引用  

ፈርዖንም፦ “ቃሉን እንድሰማ እስራኤልንስ እንድለቅ ጌታ ማን ነው? ጌታን አላውቅም፥ እስራኤልንም ደግሞ አልለቅቅም” አለ።


ስላደረግሁባችሁ ክፉ ነገር ተጸጽቻለሁና በዚህች ምድር ብትቀመጡ አንጻችኋለሁ እንጂ አላፈርሳችሁም፥ እተክላችኋለሁ እንጂ አልነቅላችሁም።


“አንተ በጌታ ስም የነገርኸንን ቃል አንሰማህም።


跟着我们:

广告


广告