Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኤርምያስ 32:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 በፊታቸውም እንዲህ ብዬ ባሮክን አዘዝሁት፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 በእነርሱ ፊት ለባሮክ እንዲህ የሚል ትእዛዝ ሰጠሁት፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 በእነርሱም ሁሉ ፊት ባሮክን እንዲህ አልኩት፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 በፊ​ታ​ቸ​ውም እን​ዲህ ብዬ ባሮ​ክን አዘ​ዝ​ሁት፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 በፊታቸውም እንዲህ ብዬ ባሮክን አዘዝሁት፦

参见章节 复制




ኤርምያስ 32:13
2 交叉引用  

የአጐቴም ልጅ አናምኤል፥ የተገዛበትን የውሉን ሰነድ የፈረሙት ምስክሮች፥ በእስርም ቤት አደባባይ የተቀመጡት አይሁድ ሁሉ እያዩ የተገዛበትን የውሉን ሰነድ ለመሕሤያ ልጅ ለኔርያ ልጅ ለባሮክ ሰጠሁት።


‘የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ ብዙ ቀን ተጠብቀው እንዲቆዩ የታተመውን ይህን የተገዛበትን የውል ሰነድና ካልታተመው የውል ሰነድ ጋር በአንድ ላይ ወስደህ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አኑራቸው።


跟着我们:

广告


广告