ኤርምያስ 17:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በጌታ የታመነ ጌታም መተማመኛው የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 “ነገር ግን በእግዚአብሔር የሚታመን፣ መታመኛውም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 “በእኔ ብቻ ተማምኖ የሚኖር ሰው ግን የተባረከ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በእግዚአብሔር የሚታመን፥ ተስፋውም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። 参见章节 |