Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኤርምያስ 16:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 የጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ከዚያም የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 እግዚአብሔር እንደገና እንዲህ አለኝ፦

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ወደ እኔ እን​ዲህ ሲል መጣ፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦

参见章节 复制




ኤርምያስ 16:1
5 交叉引用  

በይሁዳ ንጉሥ በአሞን ልጅ በኢዮስያስ ዘመን፥ በመንግሥቱ በዓሥራ ሦስተኛው ዓመት የጌታ ቃል ወደ እርሱ መጣ።


የጌታም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦


ከክፉ ሰዎችም እጅ እታደግሃለሁ፥ ከጨካኞችም እጅ እቤዥሃለሁ።”


“በዚህ ስፍራ ሚስት አታግባ፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆችም አይኑሩህ።


የጌታም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦


跟着我们:

广告


广告