Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኤርምያስ 13:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 እንዲህም አለኝ፦ “የገዛኸውን በወገብህ ያለውን መታጠቂያ ወስድ፥ ተነሣም፥ ወደ ኤፍራጥስም ሂድ፥ በዚያም በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ ሸሽጋት።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 “ገዝተህ የታጠቅህበትን መቀነት ይዘህ ወደ ኤፍራጥስ ሂድ፤ በዚያም በዐለት ንቃቃት ውስጥ ሸሽገው።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 “ወደ ኤፍራጥስ ወንዝ ሂድና መታጠቂያውን በአለት ንቃቃት ውስጥ ደብቀው።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 “ለወ​ገ​ብህ የገ​ዛ​ሃ​ትን ያቺን መታ​ጠ​ቂያ ወስ​ደህ ተነሥ፤ ወደ ኤፍ​ራ​ጥ​ስም ሂድ፤ በዚ​ያም በተ​ሰ​ነ​ጠቀ ዓለት ውስጥ ሸሽ​ጋት።”

参见章节 复制




ኤርምያስ 13:4
5 交叉引用  

በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀመጥን፥ ጽዮንንም ባሰብናት ጊዜ አለቀስን።


የጌታ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ ወደ እኔ መጣ


የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እንደምትወልድ ሴት አምጪ፥ ተጨነቂ፤ አሁን ከከተማ ወጥተሽ በሜዳ ትቀመጫለሽና፥ ወደ ባቢሎንም ትሄጃለሽ፤ በዚያ ትድኛለሽ፥ በዚያም ጌታ ከጠላቶችሽ እጅ ይቤዥሻል።


የዮሐንስ ልብስ ከግመል ጠጉር የተሠራ ነበር፥ በወገቡም ጠፍር ይታጠቅ ነበር፤ ምግቡም አንበጣና የበረሓ ማር ነበር።


跟着我们:

广告


广告