ኤርምያስ 13:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ስሙ፥ አድምጡም፤ ጌታ ተናግሮአልና አትታበዩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እግዚአብሔር ተናግሯልና፣ ስሙ፤ ልብ በሉ፤ ትዕቢተኛም አትሁኑ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እግዚአብሔር ተናግሮአልና፤ ትዕቢታችሁን አስወግዳችሁ ስሙት፤ በጥንቃቄም አድምጡት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ስሙ፤ አድምጡ፤ እግዚአብሔር ተናግሮአልና አትታበዩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ስሙ፥ አድምጡ፥ እግዚአብሔር ተናግሮአልና አትታበዩ። 参见章节 |