ያዕቆብ 5:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፤ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ሀብታችሁ ሻግቷል፤ ልብሳችሁንም ብል በልቶታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ሀብታችሁ ሁሉ በስብሶአል። ልብሳችሁንም ብል በልቶታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፤ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፥ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። 参见章节 |