Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢሳይያስ 57:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ለክፉዎች ሰላም የላቸውም ይላል አምላኬ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 አምላኬ፣ “ለክፉዎች ሰላም የላቸውም” ይላል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ለክፉዎች ሰላም የላቸውም” ይላል አምላኬ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ለኃ​ጥ​አን ደስታ የላ​ቸ​ውም” ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ለክፉዎች ሰላም የላቸውም ይላል አምላኬ።

参见章节 复制




ኢሳይያስ 57:21
7 交叉引用  

ኢዮራምም “ኢዩ ሆይ፥ አመጣጥህ በሰላም ነውን?” ሲል ጠየቀ። ኢዩም፦ “እናትህ ኤልዛቤል ባመጣችው አስማትና የጣዖት አምልኮ ውስጥ ተነክረን እስካለን ድረስ ምን ሰላም አለ?” ሲል መለሰለት።


በደለኞች ወዮላቸው፤ ጥፋት ይመጣባቸዋል፤


“ለክፉዎች ሰላም የላቸውም” ይላል ጌታ።


እኔ ግን፦ “በከንቱ ደከምሁ፥ ምንም ጥቅም ለሌለውና ለከንቱ ጉልበቴን ፈጀሁ፤ ፍርዴ ግን በጌታ ዘንድ፥ ዋጋዬም በአምላኬ ዘንድ ነው” አልኩ።


የሰላምን መንገድ አያውቁም፤ በአካሄዳቸውም ፍትህ የለም፤ መንገዳቸውን አጣመዋል፥ የሚሄድባትም ሁሉ ሰላምን አያውቅም።


እነርሱም ስለ ኢየሩሳሌም ትንቢት የተናገሩ፥ ሰላም ሳይኖር የሰላምን ራእይ ያዩላት የእስራኤል ነቢያት ናቸው፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።


跟着我们:

广告


广告