ኢሳይያስ 49:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ተራሮቼንም ሁሉ መንገድ አደርጋለሁ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ተራሮቼን ሁሉ መንገድ አደርጋለሁ፤ ጐዳናዎቼም ከፍ ይላሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “ተራሮቼን ደልድዬ መንገድ አደርጋለሁ፤ ጐዳናዎቼም ከፍ ይላሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ተራሮችንም ሁሉ መንገድ አደርጋለሁ፤ ጎዳናዎችም ሁሉ መሰማርያ ይሆናሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ተራሮቼንም ሁሉ መንገድ አደርጋለሁ፥ 参见章节 |