ኢሳይያስ 46:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እናንተ ከጽድቅ የራቃችሁ እልከኞች፥ ስሙኝ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እናንተ ልበ ደንዳኖች፣ ከጽድቅም የራቃችሁ ስሙኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “እናንተ ከእውነት የራቃችሁ እልኸኞች አድምጡኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እናንተ ከጽድቅ የራቃችሁ ልበ ጥፉዎች፥ ስሙኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እናንተ ከጽድቅ የራቃችሁ እልከኞች፥ ስሙኝ፥ 参见章节 |