ኢሳይያስ 43:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የፊተኛውን ነገር አታስታውሱ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “የቀደመውን ነገር አታስቡ፤ ያለፈውን እርሱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ያለፉትን ድርጊቶች አታስታውሱ፤ ከዚህ በፊት የሆነውንም ነገር አታሰላስሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የፊተኛውን ነገር አታስታውሱ፤ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የፊተኛውን ነገር አታስታውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። 参见章节 |