Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢሳይያስ 38:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ኢሳይያስም፦ “የበለስ ጥፍጥፍ አምጥተው በእባጩ ላይ ይለብጡት፥ እርሱም ይፈወሳል” ብሎ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ኢሳይያስም፣ “የበለስ ጥፍጥፍ ወስዳችሁ በዕባጩ ላይ አድርጉለት፤ እርሱም ይፈወሳል” ብሎ ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ከዚህ በኋላ ኢሳይያስ የበለስ ቅጠሎችን ጥፍጥፍ በእባጩ ላይ ቢያደርጉ ይፈወሳል ብሎአቸው ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ኢሳ​ይ​ያ​ስም ሕዝ​ቅ​ያ​ስን እን​ዲህ አለው፥ “የበ​ለስ ጥፍ​ጥፍ አም​ጥ​ተህ በእ​ባጩ ላይ ለብ​ጠው፤ አን​ተም ትፈ​ወ​ሳ​ለህ።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ኢሳይያስም፦ የበለስ ጥፍጥፍ አምጥተው በእባጩ ላይ ይለብጡት፥ እርሱም ይፈወሳል ብሎ ነበር።

参见章节 复制




ኢሳይያስ 38:21
3 交叉引用  

ኢየሱስም ሰውየውን ከሕዝቡ ለይቶ ከወሰደው በኋላ፥ ጣቶቹን በጆሮው አስገባ፤ ከዚያም እንትፍ ብሎ የሰውየውን ምላስ ዳሰሰ።


ይህንንም ብሎ ወደ መሬት እንትፍ አለ፤ በምራቁም ጭቃ አድርጎ በጭቃው የዐይነ ሥውሩን ዐይኖች ቀባና


跟着我们:

广告


广告