ኢሳይያስ 30:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አሦርም በበትር ከመታው ከጌታ ድምፅ የተነሣ ይደነግጣል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 የእግዚአብሔር ድምፅ አሦርን ያስደነግጣል፤ በትሩም ይመታቸዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 እግዚአብሔር በበትሩ ሲቀጣ በሚሰሙት ድምፅ አሦራውያን ይደነግጣሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 አሦርም በመቅሠፍቱ ከመታው ከእግዚአብሔር ድምፅ የተነሣ ይደነግጣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 አሦርም በበትር ከመታው ከእግዚአብሔር ድምፅ የተነሣ ይደነግጣል። 参见章节 |