ኢሳይያስ 28:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የኤፍሬም ሰካራሞች የትዕቢት አክሊል በእግር ይረገጣል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የኤፍሬም ሰካራሞች የመታበያ አክሊል፣ በእግር ይረገጣል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የእስራኤላውያን ሰካራሞች የትዕቢት ዘውድ በእግር ይረገጣል 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የኤፍሬም ምንደኞች ትዕቢት አክሊል በእጅና በእግር ይረገጣል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3-4 የኤፍሬም ሰካሮች ትዕቢት አክሊል በእግር ይረገጣል፥ በወፍራሙ ሸለቆ ራስ ላይ ያለች የረገፈች የክብሩ ጌጥ አበባ ከመከር በፊት አስቀድማ እንደምትበስል በለስ ትሆናለች፥ ሰው ባያት ጊዜ በእጁ እንዳለች ይበላታል። 参见章节 |