ኢሳይያስ 24:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ባድማ የሆነችው ከተማ ፈረሰች፤ ማንም እንዳይገባበት የሁሉም ቤት ተዘጋ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የፈራረሰችው ከተማ ባድማ ሆነች፤ የየቤቱም መግቢያ ተዘጋ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የፈረሰችው ከተማ ባድማ ትሆናለች፤ ማንም ሰው እንዳይገባበት ቤቱ ሁሉ ተዘግቶአል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከተሞች ሁሉ ምድረ በዳ ሆኑ፤ ቤቶችም ሁሉ ማንም እንዳይገባባቸው ተዘጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ባድማ የሆነችው ከተማ ፈረሰች፥ ማንም እንዳይገባበት ተዘጋ። 参见章节 |