ኢሳይያስ 23:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የተርሴስ ልጅ ሆይ፥ የሚከለክልሽ የለምና እንደ ዓባይ ወንዝ በምድርሽ ላይ ፍሰሺ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የተርሴስ ልጅ ሆይ፤ ከእንግዲህ የሚከለክልሽ የለምና እንደ አባይ ወንዝ ምድርሽን አጥለቅልቂ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የተርሴስ ሕዝብ ሆይ! ከእንግዲህ ወዲያ ወደብ ስለሌላችሁ ልክ በአባይ ወንዝ ዳር እንደሚደረገው ምድራችሁን እረሱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ምድርህን እረስ፤ እንግዲህ መርከቦች ከኬልቀዶን አይመጡምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የተርሴስ ልጅ ሆይ፥ የሚከለክልሽ የለምና እንደ አባይ ወንዝ በአገርሽ ላይ ጎርፈሽ እለፊ። 参见章节 |