ኢሳይያስ 19:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የተነደፈ የተልባ እግር ለሚፈትሉ፥ የተባዘተ ጥጥ የሚሰሩ ሸማኔዎችም ተስፋ ይቆርጣሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 የተነደፈ የተልባ እግር የሚፈትሉ፣ የተባዘተ ጥጥ የሚሠሩ ሸማኔዎችም ተስፋ ይቈርጣሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የተበጠረውን የተልባ እግር የሚሠሩ ተስፋ ይቈርጣሉ ቀጭን ሐር የሚሠሩ ያፍራሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የተቈራረጠውንም መረብ የሚጠግኑ፥ ነጩንም ልብስ የሚሠሩ ሸማኔዎች ያፍራሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 የተበጠረውንም የተልባ እግር የሚሠሩ፥ ነጩንም ልብስ የሚሰሩ ሸማኔዎች ያፍራሉ። 参见章节 |