ኢሳይያስ 13:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የተማረከ ሁሉ ይወጋል፤ የተያዘም ሁሉ በሰይፍ ይወድቃል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የተማረከ ሁሉ ይወጋል፤ የተያዘም ሁሉ በሰይፍ ይወድቃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የተያዘም ሁሉ በሰይፍ ይገደላል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የተበተኑት ሁሉ ይሞታሉ፤ የተሰበሰቡትም ሁሉ በጦር ይወድቃሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 የተገኘ ሁሉ የተወጋ ይሆናል፥ የተያዘም ሁሉ በሰይፍ ይወድቃል። 参见章节 |