Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢሳይያስ 10:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ማድሜናህ በሽሽት ላይ ነች፤ የጌቢም ሕዝብ ሊደበቅ ይሮጣል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ማድሜናህ በሽሽት ላይ ናት፤ የጌቢም ሕዝብ ሊደበቅ ይሮጣል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 የማድሜናህና የጌቢም ሕዝቦች ሕይወታቸውን ለማትረፍ በመሸሽ ላይ ናቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 መደ​ቤ​ናና በጌ​ቤር የሚ​ኖሩ ይደ​ነ​ግ​ጣሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 መደቤና ሸሽታለች፥ በግቤርም የሚኖሩ ቤተ ሰቦቻቸውን አሽሽተዋል።

参见章节 复制




ኢሳይያስ 10:31
3 交叉引用  

የጋሊም ሴት ልጅ ሆይ፤ ጩኺ! ላይሻ ሆይ፤ አድምጪ! ምስኪን ዓናቶት ሆይ፤ መልሺላት!


በዚህ ቀን ኖብ ይደርሳሉ፤ እጃቸውን በኢየሩሳሌም ኰረብታ፤ በጽዮን ሴት ልጅ ተራራ ላይ በዛቻ ነቀነቁ።


ጺቅላግ፥ ማድማና፥ ሳንሳና፥


跟着我们:

广告


广告