ሆሴዕ 4:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ኤፍሬም ከጣዖታት ጋር ተጣምሯል፤ እርሱንስ ተወው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ኤፍሬም ከጣዖት ጋራ ተጣምሯል፤ እስኪ ተዉት፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 የእስራኤል ሕዝብ ከጣዖት አምልኮ ጋር ስለ ተጣመሩ ተዉአቸው የፈለጉትን ያድርጉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንዲሁም ኤፍሬም ከጣዖታት ጋር ተጋጠመ፤ ለራሱም ዕንቅፋትን አኖረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ኤፍሬም ከጣዖታት ጋር ተጋጠመ፥ ተወው። 参见章节 |