ሆሴዕ 10:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሰማርያ ከንጉሥዋ ጋር በውኃ ላይ እንደሚሳፈፍ ስንጥር ትጠፋለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ሰማርያና ንጉሧ፣ በውሃ ላይ እንዳለ ኵበት ተንሳፍፈው ይጠፋሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የሰማርያ ንጉሥ የውሃ ላይ ዐረፋ ሆኖ ይቀራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሰማርያ ንጉሥዋን እንደ ጥራጊ በውኃ ላይ ጣለችው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ሰማርያ ከንጉሥዋ ጋር በውኃ ላይ እንዳለ አረፋ ጠፍታለች። 参见章节 |