ዕብራውያን 7:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ታናሹ በታላቁ እንደሚባረክ ምንም ጥርጥር የሌለውም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ትንሹ በትልቁ እንደሚባረክ ጥርጥር የለውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ታናሹ ከታላቁ ቡራኬን እንደሚቀበል ጥርጥር የለውም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ነገር ግን ታላቁ ታናሹን እንደሚባርከው ያለ ጥርጥር ይታወቃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ትንሹንም በታላቁ እንዲባርክ ክርክር የሌለበት ነገር ነው። 参见章节 |