ዕብራውያን 7:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ምክንያቱም ክህነቱ ሲለወጥ፥ ሕጉ ደግሞ ሊለወጥ ግድ ይላልና ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የክህነት ለውጥ ካለ ሕጉም ሊለወጥ ግድ ነውና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 የክህነት ሐረጉ ሲለወጥ ሕጉም አብሮ መለወጥ አለበት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ክህነታቸው ታልፍ ዘንድ አላትና፤ ክህነታቸው ካለፈችም ኦሪታቸው ታልፋለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ክህነቱ ሲለወጥ፥ ሕጉ ደግሞ ሊለወጥ የግድ ነውና። 参见章节 |