Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕብራውያን 4:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 በዚህ ስፍራም ደግሞ “ወደ ዕረፍቴ አይገቡም፤” ይላል፥፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ቀደም ባለው ክፍል ደግሞ፣ “ፈጽሞ ወደ ዕረፍቴ አይገቡም” ይላል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 እንዲሁም በዚሁ ስፍራ ላይ እንደገና “እኔ ወደምሰጣቸው የዕረፍት ቦታ ከቶ አይገቡም” ይላል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ዳግ​መ​ኛም፥ “ወደ ዕረ​ፍቴ አይ​ገ​ቡም” ብሎ​አል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 በዚህ ስፍራም ደግሞ፦ ወደ ዕረፍቴ አይገቡም።

参见章节 复制




ዕብራውያን 4:5
3 交叉引用  

“ወደ ዕረፍቴም ጨርሶ አትገቡም” ስል በቁጣዬ ማልሁ።


በቍጣም እንደ ማልሁ፥ “ወደ ዕረፍቴ አይገቡም፥”


ሥራው ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ምንም እንኳ ቢፈጸም “እንዲህ ‘ወደ ዕረፍቴ አይገቡም፤’ ብዬ በቁጣዬ ማልሁ፤” እንዳለ፥ እኛስ ያመንን ወደ ዕረፍቱ እንገባለን።


跟着我们:

广告


广告