ዕንባቆም 3:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በፈረሶችህ በባሕር ላይ ተራመድህ፥ ብዙ ውኆችንም ረገጥህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ታላላቅ ውሆችን በመናጥ፣ ባሕሩን በፈረሶችህ ረገጥህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 አንተ ባሕሩን በፈረሶችህ በምትረጋግጥበት ጊዜ ጥልቁ ባሕር ይናወጣል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ፈረሶችህን በባሕር፥ በብዙ ውኆችም ላይ አስረገጥህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ፈረሶችህን በባሕር፥ በብዙ ውኆችም ላይ አስረገጥህ። 参见章节 |