ዘፍጥረት 6:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሴም፥ ካምና ያፌት የሚባሉትን ሦስት ወንዶች ልጆች ወለደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ኖኅም ሴም፣ ካምና ያፌት የሚባሉ ሦስት ወንዶች ልጆች ነበሩት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ኖኅም ሴም፥ ካምና ያፌት የሚባሉትን ሦስት ወንዶች ልጆች ወለደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ኖኅም ሦስት ልጆችን ሴምን፥ ካምን ያፌትንም ወለደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ኖኅም ሦስት ልጆችን ሴምን ካምን ያፌትንም ወለደ። 参见章节 |