Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 5:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ሤትም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ዐሥራ ሁለት ዓመት ሆነ፥ ሞተም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ሴት በአጠቃላይ 912 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ዕድሜው 912 ዓመት ሲሆነውም ሞተ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ሴትም የኖ​ረ​በት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ዐሥራ ሁለት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 ሴትም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አሥራ ሁለት ዓመት ሆነ ሞተም።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 5:8
3 交叉引用  

አዳምም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ ዓመት ሆነ፥ ሞተም።


ሄኖስን ከወለደ በኋላ ሤት ስምንት መቶ ሰባት ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንድ እና ሴት ልጆችም ወለደ።


ሄኖስም ዘጠና ዓመት ሲሆነው፥ ቃይናንንም ወለደ፥


跟着我们:

广告


广告