Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 5:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 መላልኤልም የኖረበት ዘመን ሁሉ ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ዓመት ሆነ፥ ሞተም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 መላልኤል በአጠቃላይ 895 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ዕድሜው 895 ሲሆነውም ሞተ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 መላ​ል​ኤ​ልም የኖ​ረ​በት ዘመን ሁሉ ስም​ንት መቶ ዘጠና አም​ስት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 መላልኤልም የኖረበት ዘመን ሁሉ ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ዓመት ሆነ ሞተም።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 5:17
2 交叉引用  

መላልኤልም ያሬድን ከወለደ በኋላ ስምንት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንድ እና ሴት ልጆችም ወለደ።


ያሬድም መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ኖረ፥ ሄኖክንም ወለደ፥


跟着我们:

广告


广告