Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 5:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ሄኖስም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምስት ዓመት ሆነ፥ ሞተም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ሄኖስ በአጠቃላይ 905 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ዕድሜው 905 ሲሆነውም ሞተ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ሄኖ​ስም የኖ​ረ​በት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አም​ስት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ሄኖስም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምስት ዓመት ሆነ ሞተም።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 5:11
3 交叉引用  

ሄኖስም ቃይናንን ከወለደ በኋላ ስምንት መቶ ዐሥራ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንድ እና ሴት ልጆችም ወለደ።


ቃይናንም ሰባ ዓመት ሲሆነው፥ መላልኤልን ወለደ፥


አዳምም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ ዓመት ሆነ፥ ሞተም።


跟着我们:

广告


广告