Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 47:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ከወንድሞቹ መካከል መርጦ ያመጣቸውንም አምስቱን ወንድሞቹን ወደ ፈርዖን አቀረባቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ከወንድሞቹም መካከል ዐምስቱን መርጦ፣ ፈርዖን ፊት አቀረባቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ከወንድሞቹ መካከል መርጦ ያመጣቸውንም አምስቱን ወንድሞቹን ወደ ፈርዖን አቀረባቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ከወ​ን​ድ​ሞ​ቹም አም​ስት ሰዎ​ችን ወስዶ በፈ​ር​ዖን ፊት አቆ​ማ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 ከወንድሞቹም አምስት ሰዎች ወስዶ በፈርዖን ፊት አቆማቸው።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 47:2
5 交叉引用  

ፈርዖንም ቢጠራችሁ፦ ‘ሥራችሁስ ምንድነው?’ ቢላችሁ፥


በሁለተኛውም ዮሴፍ ለወንድሞቹ ታወቀ፤ የዮሴፍም ትውልድ በፈርዖን ዘንድ ተገለጠ።


ምክንያቱም ጌታን ኢየሱስን ያስነሣው እኛንም ከኢየሱስ ጋር እንደሚያስነሣንና ከእናንተም ጋር በፊቱ እንደሚያቀርበን እናውቃለን።


እኛም በክርስቶስ ፍጹም አድርገን ሁሉንም ሰው ለማቅረብ ሁሉንም ሰው እየገሠጽንና ሁሉንም ሰው በጥበብ ሁሉ እያስተማርን የምንሰብከው እርሱ ነው፤


አሁንም ሳትሰናከሉ ሊጠብቃችሁ፥ በክብሩ ፊት በደስታ ነውር የሌላችሁ አድርጎ ሊያቆማችሁ ለሚችለው፤


跟着我们:

广告


广告