ዘፍጥረት 47:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ፈርዖንን ባርኮም ያዕቆብ ከፈርዖንም ፊት ወጣ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከዚያም ያዕቆብ ፈርዖንን መርቆ፣ ተሰናብቶት ወጣ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ያዕቆብ ፈርዖንን ባረከውና ተሰናብቶት ወጣ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ያዕቆብም ፈርዖንን ባረከው፤ ከፈርዖንም ፊት ወጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ያዕቆብም ፈርዖንን ባረከው ከፈርዖንም ፊት ወጣ። 参见章节 |