Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 46:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 ፈርዖንም ቢጠራችሁ፦ ‘ሥራችሁስ ምንድነው?’ ቢላችሁ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 ፈርዖን አስጠርቷችሁ፣ ‘ሥራችሁ ምንድን ነው?’ ብሎ ቢጠይቃችሁ፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 እናንተም ፈርዖን አስጠርቶ ‘ሥራችሁ ምንድን ነው?’ ብሎ ቢጠይቃችሁ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 ፈር​ዖ​ንም ቢጠ​ራ​ችሁ ተግ​ባ​ራ​ች​ሁስ ምን​ድን ነው? ቢላ​ችሁ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 ፈርዖንም ቢጠራችሁ፦ ተግባራችሁስ ምንድር ነው? ቢላችሁ፥ በግ ጠባቂ ሁሉ ለግብፅ ሰዎች ርኵስ ነውና በጌሤም እንድ

参见章节 复制




ዘፍጥረት 46:33
3 交叉引用  

እነርሱም በግ የሚጠብቁ ሰዎች ናቸው፥ እንስሳ ያረቡ ነበርና፥ በጎቻቸውንና ላሞቻቸውን ያላቸውንም ሁሉ አመጡ፥’ ብዬ እነግረዋለሁ።


እንዲህም አሉት፦ “እባክህ ንገረን፥ ይህ ክፉ ነገር በምን ምክንያት መጣብን? ሥራህ ምንድነው? ከወዴት መጣህ? አገርህስ የት ነው? የየትኛው ሕዝብ ወገን ነህ?”


跟着我们:

广告


广告