ዘፍጥረት 44:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ከዚያም አንተ አገልጋዮችህን፥ ‘እንዳየው ወደ እኔ አምጡት’ አልኸን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 “ከዚያም አንተ አገልጋዮችህን፣ ‘እንዳየው ወደ እኔ አምጡት’ አልኸን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 አንተም ‘አየው ዘንድ ይዛችሁልኝ እንድትመጡ’ አልከን፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 አንተም ለአገልጋዮችህ፦ ወደ እኔ አምጡት፤ እኔም እጠብቀዋለሁ አልህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 አንተም ለባሪያዎችህ፦ ወደ እኔ አምጡት እኔም አየዋለሁ አልህ። 参见章节 |