ዘፍጥረት 38:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እንደገናም ፀንሳ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙን አውናን አለችው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እንደ ገናም ፀንሳ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙን አውናን አለችው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እንደገናም ፀነሰችና ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ ስሙንም ኦናን ብላ ጠራችው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ደግሞም ፀነሰች፤ ወንድ ልጅንም ወለደች፤ ስሙንም አውናን ብላ ጠራችው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ደግሞም ፀነሰች ወንድ ልጅንም ወለደች ስሙንም አውናን ብላ ጠራችው። 参见章节 |