Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 36:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 ሠምላም ሞተ፥ በስፍራውም በወንዝ አጠገብ ካለችው ከርሆቦት ሻኡል ነገሠ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 ሠምላ ሲሞት፣ በወንዙ አጠገብ ያለው የርሆቦቱ ሳኡል በምትኩ ነገሠ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 ሠምላ በሞተ ጊዜ በወንዝ አጠገብ ያለችው የረሖቦት ተወላጅ የነበረው ሻኡል በእርሱ ተተክቶ ነገሠ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 ሠም​ላም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፈንታ በወ​ንዝ አጠ​ገብ ካለ​ችው ከር​ኆ​ቦት ሳኦል ነገሠ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 ሠምላም ሞተ በስፍራውም በወንዝ አጠገብ ካለችው ከርሆቦት ሳኦል ነገሠ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 36:37
4 交叉引用  

ከዚያም ወደ አሦር ሄደና ነነዌን፥ ረሆቦትን፥ ካላሕን መሠረተ፤


ሃዳድም ሞተ፥ በስፍራውም የማሥሬቃው ሠምላ ነገሠ።


ሻኡልም ሞተ፥ በስፍራውም የዓክቦር ልጅ በኣል-ሐናን ነገሠ።


ሠምላም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረሆቦት ሰው ሳኡል ነገሠ።


跟着我们:

广告


广告