Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 36:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 ሑሻምም ሞተ፥ በስፍራውም የምድያምን ሰዎች በሞዓብ ሜዳ የመታ የቤዳድ ልጅ ሃዳድ ነገሠ፥ የከተማውም ስም ዓዊት ተባለ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 ሑሳም ሲሞት፣ በሞዓብ ምድር ምድያማውያንን ድል ያደረገው የባዳድ ልጅ ሃዳድ በምትኩ ነገሠ። የከተማውም ስም ዓዊት ተባለ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 ሑሻምም በሞተ ጊዜ የምድያምን ሰዎች በሞአብ ሜዳ ድል የመታው የበዳድ ልጅ ሀዳድ በእርሱ ተተክቶ ነገሠ፤ የነገሠባትም ከተማ ዐዊት ትባል ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 ሑሳ​ምም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፈንታ የም​ድ​ያ​ምን ሰዎች በሞ​ዓብ ሜዳ የገ​ደለ የቤ​ዳድ ልጅ አዳድ ነገሠ፤ የከ​ተ​ማ​ዋም ስም ዓዊት ተባለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 ሑሳምም ሞተ በስፍራውም የምድያምን ስዎች በሞዓብ ሜዳ የመታ የባዳድ ልጅ ሃዳድ ነገሠ የከተማውም ስም ዓዊት ተባለ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 36:35
4 交叉引用  

እርሷም ዚምራንን፥ ዮቅሻንን፥ ሜዳንን፥ ምድያምን፥ የሽቦቅን፥ እና ሹሐን ወለደችለት።


ዮባብም ሞተ፥ በስፍራውም የቴማኒው አገር ሑሻም ነገሠ።


ሃዳድም ሞተ፥ በስፍራውም የማሥሬቃው ሠምላ ነገሠ።


ሑሳምም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በሞዓብ ሜዳ ምድያምን የመታው የባዳድ ልጅ ሃዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም ዓዊት ነበረ።


跟着我们:

广告


广告