Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 36:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 የበዖር ልጅ ቤላዕ በኤዶም ነገሠ፤ የከተማውም ስም ዲንሃባ ናት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 የቢዖር ልጅ ባላቅ በኤዶም ላይ ነገሠ፤ የከተማውም ስም ዲንሃባ ይባል ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 የበዖር ልጅ ቤላዕ በኤዶም ነገሠ፤ የነገሠባትም ከተማ ዲንሃባ ትባል ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 በኤ​ዶ​ምም የቤ​ዖር ልጅ ባላቅ ነገሠ፤ የከ​ተ​ማ​ዋም ስም ዴናባ ናት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 በኤዶምም የቢዖር ልጅ ባላቅ ነገሠ የከተማውም ስም ዲንሃባ ናት።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 36:32
2 交叉引用  

ቤላዕ ሞተ፥ በስፍራውም የባሶራው የዛራ ልጅ ዮባብ ነገሠ።


በእስራኤልም ልጆች ላይ ገና ንጉሥ ሳይነግሥ በኤዶምያስ ምድር የነገሡ ነገሥታት እነዚህ ናቸው። የቢዖር ልጅ ባላቅ፤ የከተማይቱም ስም ዲንሃባ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告