ዘፍጥረት 36:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የዲሻን ልጆች ዑፅና አራን ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 የዲሳን ወንዶች ልጆች፦ ዑፅ እና አራን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 የዲሻን ልጆች ዑፅና አራን ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የሪሶን ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ዑሳ፥ አራን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 የዲሳን ልጆችም እነዚህ ናቸው ዑፅ አራን። 参见章节 |