Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 36:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 የኤጽር ልጆች ቢልሃን፥ ዛዕዋንና፥ ዓቃን ናቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 የኤጽር ወንዶች ልጆች፦ ቢልሐን፣ ዛዕዋን እና ዓቃን።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 የኤጼር ልጆች ቢልሃን፥ ዛዕዋንና፥ ዓቃን ናቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 የኤ​ሶር ልጆ​ችም እነ​ዚህ ናቸው፤ ከል​ሐን፥ ዛኦን፥ ዓቃን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 የኤጽር ልጆችም እነዚህ ናቸው ቢልሐን፥ ዛዕዋን፥ ዓቃን

参见章节 复制




ዘፍጥረት 36:27
7 交叉引用  

ዲሶን፥ ኤጽር፥ ዲሳን፥ እነዚህ በኤዶም ምድር የሖሪው የሴይር ልጆች አለቆች ናቸው።


የዲሾን ልጆች ሔምዳን፥ ኤሽባን፥ ይትራንና፥ ከራን ናቸው።


የዲሻን ልጆች ዑፅና አራን ናቸው።


የሴይርም ልጆች፤ ሎጣን፥ ሦባል፥ ጽብዖን፥ ዓና፥ ዲሶን፥ ኤጽር፥ ዲሳን ናቸው።


የኤጽር ልጆች፤ ቢልሐን፥ ዛዕዋን፥ ዓቃን ናቸው። የዲሳን ልጆች፤ ዑፅና አራን ናቸው።


ከሞሴሮትም ተጉዘው በብኔያዕቃን ሰፈሩ።


ከብኔያዕቃንም ተጉዘው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።


跟着我们:

广告


广告