ዘፍጥረት 36:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የዲሾን ልጆች ሔምዳን፥ ኤሽባን፥ ይትራንና፥ ከራን ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የዲሶን ወንዶች ልጆች፦ ሔምዳን፣ ኤስባን፣ ይትራን እና ክራን፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የዲሾን ልጆች ሔምዳን፥ ኤሽባን፥ ይትራንና፥ ከራን ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የዲሶንም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ሕምዳን፥ አስባን፥ ቤዖር፥ ይትራን፥ ክራን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የዲሶንም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ሔምዳን ኤስባን፥ ይትራን ክራን። 参见章节 |