ዘፍጥረት 36:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ዲሶን፥ ኤጽር፥ ዲሳን፥ እነዚህ በኤዶም ምድር የሖሪው የሴይር ልጆች አለቆች ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ዲሶን፣ ኤጽርና ዲሳን፤ እነዚህ በኤዶም የነበረው የሴይር ልጆች፣ የሖሪውያን የነገድ አለቆች ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ዲሾን፥ ኤጼርና፥ ዲሻን ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ዲሶን፥ ኤሶር፥ ዲሳን፤ እነዚህ በኤዶም ምድር የሖሪያዊው የሴይር ልጆች መሳፍንት ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ፅብዖም፥ ዓን፥ ዲሶን፥ ኤጽር፥ ዲሳን እንዚህ በኤዶም ምድር የሖሪው የሴይር ልጆች አለቆች ናቸው። 参见章节 |