ዘፍጥረት 36:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እነዚህ ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና አለቆቻቸው ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እነዚህም ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና የነገድ አለቆቻቸው ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እነዚህ ሁሉ ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና የነገድ አለቆች ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የዔሳው ልጆችና መስፍኖቻቸው እነዚህ ናቸው፤ እነርሱም የኤዶም ልጆች ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 የዔሳው ልጆችን አለቆቻቸስ እነዚህ ናቸው እርሱም ኤዶም ነው። 参见章节 |