ዘፍጥረት 34:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እነርሱም፦ “በጋለሞታ እንደሚደረግ በእኅታችን ሊደረግ ይገባልን?” አሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 እነርሱ ግን፣ “ታዲያ፣ እኅታችንን እንደ ዝሙት ዐዳሪ ይድፈራት?” አሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 እነርሱ ግን “እኅታችን እንደ አመንዝራ ሴት ትደፈርን?” አሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እነርሱም፥ “እኅታችንን እንደ አመንዝራ አድርገው ለምን አዋረዷት?” አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 እነርሱም፦ በጋለሞታ እንደሚደረግ በእኅታችን ያደርግባትን? አሉ። 参见章节 |