ዘፍጥረት 31:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አድርጎ አቆመው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ስለዚህ ያዕቆብ ትልቅ ድንጋይ አንሥቶ የመታሰቢያ ሐውልት እንዲሆን አቆመው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። 参见章节 |