ዘፍጥረት 30:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ላባም፦ “እነሆ እንደ ቃልህ ይሁን” አለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ላባም፣ “ዕሺ፣ ይሁን፤ ባልኸው ተስማምቻለሁ” አለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ላባም “እሺ አንተ ባልከው እስማማለሁ” አለ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ላባም፥ “እነሆ እንደ ቃልህ ይሁን” አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 ላባም፦ እነሆ እንደ ቃልህ ይሁን አለ። 参见章节 |