ዘፍጥረት 30:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የልያ ባርያ ዘለፋም ወንድ ልጅን ለያዕቆብ ወለደች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የልያ አገልጋይ ዘለፋም ለያዕቆብ ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የልያ አገልጋይ ዚልፋ ለያዕቆብ ወንድ ልጅ ወለደችለት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የልያ አገልጋይ ዘለፋም ፀነሰች፤ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የልያ ባሪያ ዘለፋም ወንድ ልጅን ለያዕቆብ ወለደች። 参见章节 |